top of page
SLIC 2.GIF

The Gospel is free to all, but taking it to others is very expensive. Stand with Shine Light International Church to take the life-saving and miracle-working power of Jesus Christ to lost and hurting souls around us.

Because of your support, no matter the amount, someone will hear about Jesus Christ for the very first time today. Will you give your most generous gift right now?

ወንጌል ለሁሉም ሰው በነጻ የተገባ ነው ፤ ወንጌልን ላልሰሙት ለማድረስ የሚከፈለው ዋጋ ግን እጅግ ውድ ነው።

በጨለማ ላሉና ለተጎዱ ነፍሶች የኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝነት እና የተአምራት ሀይል ለማካፈል ከብርሃን አብሪ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ጋር በሚችሉት ሁሉ አብረው ይቁሙ።

መጠኑ ምንም ያህል ይሁን ፤ በአንተ እና በአንቺ ልግስና ምክንያት ግን አንድ ሰው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት
ይሰማል።

Let us pray for you!

በጸሎት እንርዳዎት

Looking for easier way to give

ታዲያ አሁን የቸርነት እጆን ለወንጌል ስራ ለመዘርጋት ፈቃደኛ ኖት?

1500220012521

ብርሃን ባንክ

(ብርሃን አብሪ አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን )

Thanks! Message sent.

bottom of page